ትምህርት ቤቱ የዶክትሬት ዲግሪና ሁለት የድኀረ ምረቃ መርሃ ግብር እንደሚጀምር አስታወቀ

IMG_0485-300x200
ትምህርት ቤቱ የዶክትሬት ዲግሪና ሁለት የድኀረ ምረቃ መርሃ ግብር እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ ሀምሌ 22/2009 የኢትዮጵያ ሥነ – መለኮት ድኅረ ምረቃ ትምህርት ቤት በቀጣዩ የትምህርት ዘመን የዶክትሬት ዲግሪና ሁለት የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። ትምህርት ቤቱ ዛሬ በመደበኛ መርሃ ግብር በአምስት የተለያዩ የሥነ – መለኮት ዘርፎች ያስተማራቸውን 61 ተማሪዎች አስመርቋል ፤ ከዚህ መካከልም 12ቱ ሴቶች ናቸው። የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተር ዶክተር ምስጋና ማቴዎስ በዚሁ ወቅት […]